″ዛፍ ትከሉ ከፍቷል ዘመኑ″-አቶ በያን ተሰማ   | ኢትዮጵያ | DW | 24.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

"ዛፍ ትከሉ ከፍቷል ዘመኑ"-አቶ በያን ተሰማ  

ከአስር አመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀዉ ጎርፍ ሰባት ቤተሰቦቻቸውን የተቀሙት አቶ በያን ተሰማ ከተፈጥሮ ጋር ግብግብ ገጥመዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:59

የድሬ ደዋው አቶ በያን በጎርፍ ሰባት ቤተሰቦቻቸውን ተነጥቀዋል

ከአስር አመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀዉ ጎርፍ ሰባት ቤተሰቦቻቸውን የተቀሙት አቶ በያን ተሰማ ከተፈጥሮ ጋር ግብግብ ገጥመዋል። ሐምሌ 29 ቀን 1998 ዓ.ም. ሌሊት በተከሰተው ድንገተኛ አደጋ ከአቶ በያን ቤተሰቦች በተጨማሪ በርካቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ቤት ንብረትም ወድሟል። አቶ በያን ቤተሰቦቻቸውን በጎርፍ የተነጠቁባትን ቀንም ይሁን የአደጋውን ምክንያት የዘነጉ አይመስልም። ወደ ድሬዳዋ የተጓዘዉ ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር ባጠናቀረው ዘገባ አቶ በያን ጎርፉን መሰሉን አደጋ ለመቋቋም "ዛፍ ትከሉ ከፍቷል ዘመኑ" እያሉ ነው ይለናል። 
ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ 
 

Audios and videos on the topic