ዚምባብዌ እና የማዕቀቡ ረቂቅ ውሳኔ መክሸፍ | አፍሪቃ | DW | 12.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ዚምባብዌ እና የማዕቀቡ ረቂቅ ውሳኔ መክሸፍ

በዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ እና በአስራ ሶስት ባለስልጣኖቻቸው ላይ

ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ

ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ

ጠንካራ ማዕቀብ ለማሳረፍ በዩኤስ አሜሪካ አዘጋጂነት ለተመድ የጸጥቃ ጥበቃ ምክር ቤት ቀርቦ የነበረው አዲሱ ረቂቅ ውሳኔ በሩስያና በቻይና ድምጽን በድምጽ በመሻር መብት ውድቅ ሆነ።