ዚምባብዌና የሰላሙ ድርድር | አፍሪቃ | DW | 19.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ዚምባብዌና የሰላሙ ድርድር

የዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች በደቡባዊ አፍሪቃ የልማት ማህበረ ሰብ፡ ሳድክ አነቃቂነት የጀመሩት ድርድር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ስምምነት ሊያስገኝ እንደሚችል በፕሪቶርያ የዓለም አቀፉ የጸጥታ ጥናት ተቋም አስተንታኝ ዶክተር ማርቲ ሩፒያ ተስፋቸውን ገለጹ።

ሮበርት ሙጋቤና ታቦ ምቤኪ በሀራሬ

ሮበርት ሙጋቤና ታቦ ምቤኪ በሀራሬ