ዚምባብዌና ውድቀት የደረሰበት ኤኮኖሚዋ | ኤኮኖሚ | DW | 14.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

ዚምባብዌና ውድቀት የደረሰበት ኤኮኖሚዋ

የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ሀገራቸው የምትገኝበትን አዳጋች የኤኮኖሚ ሁኔታን ለመቀየርና የህዝቡን ችግር ለመቀነስ በማሰብ የሀገሪቱ ባለተቋሞችና ባለመድብሮች ምርቶቻቸውን በግማሽ ዋጋ እንዲሸጡ አዘዋል፤ ይህን ትዕዛዝ ያላከበረ ተቋሙ እንደሚወረስበት ነው ፕሬዚደንቱ ያስታወቁት። ይኸው ርምጃቸው ከባለተቋማት ዘንድ ትልቅ ተቃውሞ ቀስቅሶዋል።

ዕቃ ለመግዛት የተሰበሰበው ህዝብ

ዕቃ ለመግዛት የተሰበሰበው ህዝብ