ዚምባብዌና አከራካሪው ምርጫ | የጋዜጦች አምድ | DW | 05.04.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ዚምባብዌና አከራካሪው ምርጫ

በዚምባብዌ ጠቅላላ ምርጫ ከተካሄደ ከአንድ ሳምንት በኋላም የፕሬዚደንታዊው ምርጫ ውጤት ገና በይፋ አልወጣም። የጀርመናውያን ጋዜጦች እንደሚሉት፡ ይህ የሚያሳየው የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ በምርጫው መሸነፋቸውን ነው።