ዚምባብዌና ምዕራባውያት ሀገሮች | ኢትዮጵያ | DW | 19.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዚምባብዌና ምዕራባውያት ሀገሮች

የዚምባቡዌዉ ጠቅላይ ሚንስትር ሞርጋን ቻንግራይ ለመንግሥታቸዉ እርዳታ ለማሰባሰብ ካለፈዉ አርብ ጀምሮ የተለያዩ የአዉሮጳ ሀገሮችን እየጎበኙ ነዉ።

default

ቻንግራይ ከዋና ተቀናቃኛቸዉ ከፕሬዝዳት ሮበርት ሙጋቤ ጋር የመሠረቱት ተጣማሪ መንግሥት ሀገሪቱን ከምትገኝበት አዳጋች ሁኔታ ለማላቀቅ እየተጣረ መሆኑን በማስታወቅ ጥረቱ እንዲሳካ የምዕራባውያት ሀገሮችን ትብብር ጠይቀዋል።