ዚምባብዌና መጪው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ | የጋዜጦች አምድ | DW | 22.03.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ዚምባብዌና መጪው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ

፩) ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚደረገው የዚምባብዌ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ላይ የተቃውሞው የዴሞክራሲያዊ ለውጥ እንቅስቃሴ መሪ ሞርገን ሽቫንጊራይ፡ ነጻው ዕጩ የቀድሞ የሀገሪቱ ገንዘብ ሚንስትር ሲምባ ማኮኒ የፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ሆነው ይቀርባሉ። ፪) በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ወርቅ የተጭበረበረበት ተግባር እንዴት ሊከሰት ቻለ? ማጠያየቅ ይዞዋል።

ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ

ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ

ተዛማጅ ዘገባዎች