ዙሪክ ዳይመንድ ሊግና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች | ስፖርት | DW | 04.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ዙሪክ ዳይመንድ ሊግና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች

ትናንት ምሽት ዙሪክ ስዊዘርላንድ በተኪያሄደው የዳይመንድ ሊግ ዉድድር ኢትዮጵያዉያቱ አትሌቶች አልማዝ አያና እና ገንዘቤ ዲባባ ዳግም ሜዳ ላይ ተገናኝተዉ ተከታትለዉ ገብተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:58
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:58 ደቂቃ

ዙሪክ ዳይመንድ ሊግና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች

ኢትዮጵያዉያቱ አትሌቶች ቤጂንግ ውስጥ በተካሄደው የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድርም ከ1-3 ተከታትለው በበገቡበት ወቅት ከፍተኛ ፉክክር ማድረጋቸው ይታወሳል። አትሌት አልማዝ አያና እንደ ቤጂንጉ ውድድር በስዊዘርላንዱ የትናንትና ፉክክር ተወዳዳሪዎቿን በረዥም ርቀት በመቅደም ሩጫውን አጠናቃለች። ገንዘቤ ዲባባም ተከትላት ገብታለች። ሐይማኖት ጥሩነህ አጠር ያለ ዘገባ አጠናቅራለች።

ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic