ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች እየተፈጸሙ ያሉትን ግድያዎች ገለልተኛ አካል ጣልቃ ገብቶ በማጥናት ይፋ እንዲያወጣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባት (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንገር (ኦፌኮ) ጠየቁ።
አርቲስት ቴዲ አፍሮ በወለጋው ጭፍጨፋ ሣልስት ማክሰኞ ዕለት «ናዕት» የተሰኘ ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሷል። በዚያኑ ዕለት የጠቅላይ ሚንስትሩ እና ከፍተኛ ባለሥልጣናቱ ስለ ልማት እና «አረንጓዴ ዐሻራ»ን የመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ ማተኮራቸውን በተመለከተም ከኅብረተሰቡ የተሰነዘሩ አስተያየቶችን ቃኝተናል። የማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ቅኝት አተያየቶች።
በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት አራት ዓመታት እዚህም እዚያም ኼድ መለስ ይል የነበረው ብሔርን መሰረት ያደረገ ግድያ እና ጭፍጨፋ ከሰሞኑ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱ ብርቱ ቁጣ ቀስቅሷል። ባለፉት ቀናት ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ውስጥ በአብዛኛው የአማራ ብሔር ተወላጆች በተከታታይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ተፈጽሞባቸዋል። ሙሉ ውይይቱ በድምፅ ከታች ይገኛል።
አዲሱ እጀንዳ ማስቀየሪያ ነዉ ይላሉ። የአዲስ እበባ ህዝብ ሆይ አየተሰራ ያለውን ሴራ በንቃት መከታተል ይኖርብሃል። ህዝብ ጨፍጨፋውን ለማደብዘዝ የተዘጋጀ እጀንዳ ሊሆን ስለሚችል መጠንቀቅ ይገባል። ብዙም ተስፋ ማድረግ የሚገባ አይደለም። ለመሆኑ ብዙ የአዲስ እበባ ነዋሪዎች ቤት እልባ ሆነው ጎዳና ላይ መውደቃቸውን ምን ያህል አናውቅ ይሆን ?