ዘረኝነት -በፕሪቶርያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ | አፍሪቃ | DW | 02.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ዘረኝነት -በፕሪቶርያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ

በደቡብ አፍሪቃ መዲና ፕሪቶርያ በሚገኝ አንድ የልጃገረዶች 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ጥቁር ደቡብ አፍሪቃውያት በተቋሙ ዘረኛ ፖሊሲ አንፃር ተቃውሟቸውን አሰሙ። ትምህርት ቤቱ ተማሪዎቹ ፀጉራቸውን በማጎፈር ፈንታ እንዲያለሰልሱ፣ እንዲሁም፣ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንዳይናገሩ፣ ካለበለዚያ እንደሚታገዱ ያወጣው ደንብ ብርቁ ተቃውሞ ቀስቅሶዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:05

ፀረ ዘረኝነት ተቃውሞ

በደቡብ አፍሪቃ የዘር አድልዎ መርህ ካበቃ ከሁለት አሰርተ ዓመት በላይ ወዲህ ትምህርት ቤቱ አሁን በጥቁሮቹ ተማሪዎቹ ላይ እየፈፀመ ያለውን የአድልዎ አሰራር እንዲያግድ የከተማይቱ እና የሀገሪቱ ባለስልጣናት አዘዋል።

መላኩ አየለ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች