ዘመናዊ ሙዚቃ አመጣጥ በኢትዮጽያ | ባህል | DW | 28.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ዘመናዊ ሙዚቃ አመጣጥ በኢትዮጽያ

በአገራች የዘመናዊ ሙዚቃ በተለይ በአጺ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት መስፋፋቱ፣ የግል ባንዶች መቋቋማቸዉ፣ የመጀመርያዊ የሸክላ ሙዚቃ ህትመት፣ ብቅ ማለቱ በዚህም ምክንያት የአገራችን ሙዚቃ በአለም አቀፍ መድረክ ታዋቂ መሆኑን የሙዚቃ ምሁር የሆኑት ኢትዮጽያዊት አጫዉተዉናል ያድምጡ

default

ዘመናዊ ሙዚቃችን የባህል መገለጫችንም ነዉ