ዓበይት ክንዉን በ2009 | ጤና እና አካባቢ | DW | 29.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ዓበይት ክንዉን በ2009

የአዉሮጳዉያኑ 2009ዓ,ም አሮጌ ሊባል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ከፊታችን ቀርተዉታል።

default

ማሮኮት የተሰኘዉ ማዕበል

ዓመቱ በተሰጠዉ ተራ መሠረት ኃላፊነቱን ተወጥቶ ለቀጣይ ባለወር ተራ ሊለቅ ነዉና፤ በዚህ ዓመት በተፈጥሮ አካባቢና በጤናዉ ዘርፍ ስለነበሩ ዓበይት ክንዉኖችን እንቃኛለን ለዛሬ። አንዱ ዓመት ገዳም ሲባል ሌላዉ ተቃራኒዉን ይሸለማል፤ 2009ስ በየትኛዉ ቀንቶት በትኛዉ ከስሮ ይሆን፤ ለትዝብት እድል አግኝተናልና በጋራ እንፈትሸዉ፤

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች