ዓረና ትግራይና ቅሬታዉ | ኢትዮጵያ | DW | 21.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዓረና ትግራይና ቅሬታዉ

ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲ እና ሉዓላዊነት አባሎቼ በመንግስት ኃይሎች ማዋከብ እየተፈጸመባቸዉ ነዉ ሲል አቤቱታዉን አሰማ።

default

ትናንትናም አንድ አባሉ ሁመራ ዉስጥ ተይዘዉ መታሰራቸዉን የፓርቲዉ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። በተጨማሪም ከስራ መፈናቀል፤ ማስፈራሪያና ዛቻ እንደሚፈፀምባቸዉ አመልክተዋል። አቶ ገብሩን በስልክ ስለጉዳዩ ጠይቄያቸዉ እንዲህ አስረድተዋል፤

ሸዋዬ ለገሰ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic