ዓመታዊዉ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ዘገባ | ከኤኮኖሚው ዓለም | DW | 18.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ከኤኮኖሚው ዓለም

ዓመታዊዉ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ዘገባ

«አፍሪቃ የምትፈልገዉ ተግባር ነዉ፤ አፍሪቃ ወደ ተግባር እንድትገባ ከተፈለገ፤ አፍሪቃ የራስዋን ወይም ደግሞ ሀገሮች፤ የራሳቸዉን ፍላጎት፤ ሌሎችን በመጠበቅ ሳይሆን፤ በራሳቸዉን መወሰን መቻል አለባቸዉ» የኤኮነሚ ጉዳይ ምሁሩ ደምስ ጫንያለዉ፤ የአፍሪቃን ዓመታዊ የኤኮነሚ ዘገባን በተመለከተ የተናገሩት ነዉ።

Audios and videos on the topic