ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ በአፍጋኒስታን | ዓለም | DW | 21.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ በአፍጋኒስታን

የአሜሪካዉ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ የመሪነት ስልጣንን እንደያዙ በአፍጋኒስታን ከባድ ጦርነት ገጥሞናል ሲሉ ገልጸዋል፣ እንዲያም ሆኖ ከአዉሮጳዉያኑ 2011 ጀምሮ ጦራቸዉን ከአፍጋኒስታን እንደሚያስወጡም ተናግረዋል።

default

የአሜሪካዉ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ የመሪነት ስልጣንን እንደያዙ በአፍጋኒስታን ከባድ ጦርነት ገጥሞናል ሲሉ ገልጸዋል፣ እንዲያም ሆኖ ከአዉሮጳዉያኑ 2011 ጀምሮ ጦራቸዉን ከእፍጋኒስታን እንደሚያስወጡም ተናግረዋል። ትናንት በአፍጋኒስታል ካቡል በተደረገዉ ዓለም ዓቀፍ የእፍጋኒስታን ጉባኤ ላይ ደግሞ የአፍጋኒስታኑ ፕሬዝደንት ሃሚድ ካርዛይ አገራቸዉ ከአዉሮጳዉያኑ 2014 ጀምሮ ራስዋን ሙሉ በሙሉ የማስተዳደር የአቅም ብቃት እንደሚኖራት ገልጸዋል። በዚሁ ጉባኤ ይኸዉ የእፍጋኒስታን ራይይ እንዲሳካ የዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ አባላት አስፈላጊዉን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።

አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ
ሸዋዪ ለገሰ