ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባኤ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 13.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባኤ በአዲስ አበባ

አምስተኛው ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል ።

default

ጉባኤው አፍሪቃ ውስጥ ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው ። ከዓለም ዙሪያ የተወከሉ በርካታ ተሳታፊዎች የሚገኙበት የዚህ ጉባኤ መሪ መርህ እኩልነትና አንድነት ለልማት የሚል ነው። ለሶስት ቀናት በሚቆየው በዚሁ ጉባኤ ላይ ፌደራሊዝምን መልካም አስተዳደርንና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ጥናታዊ ፅሁፎች ይቀርባሉ። ጉባኤው ከመጀመሩ አስቀድሞ የአዲስ አበባውን ወኪላችንን ታደሰ እንግዳውን ሂሩት መለሰ በስልክ አነጋግራዋለች።

ታደስ እንግዳዉ

ሂሩት መለሠ