ዓለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን | ዓለም | DW | 03.12.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዓለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን

ዓለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በኢትዮጵያ ዘንድሮ በአዋሳ ነው የተከበረው ። ዕለቱ የተከበረውም « ምቹ ስራ ለአካል ጉዳተኞች » በሚለው መሪ ሀሳብ ነው ።

የአካል ጉዳተኞች በስራ ላይ

የአካል ጉዳተኞች በስራ ላይ

ዘንድሮ ዕለቱ በኢትዮጵያ የታሰበው ባለፈው ዓመት በታህሳስ ወር የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ የተስማማበትን የአካል ጉዳተኞች መብት የሚያረጋግጠውን ሰነድ ኢትዮጵያ እንድታፀድቅ ግፊት በማድረግ ነው ።