ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የረሳት ሶማሊያ | ኢትዮጵያ | DW | 26.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የረሳት ሶማሊያ

የሶማሊያ የሽግግር መንግስትና ጅቡቲ የሚገኘው ህብረት ለሶማሊያ ዳግም ነፃነት የተባለው ተቃዋሚ ቡድን ጅቡቲ ውስጥ በሶማሊያ ፍትህ እንዲሁም ዕርቅና ሰላም ላይ ያተኮረ ስብሰባ አኪሂዷል ።

default

መቅዲሾ የደረሰ ጥፋት

« በአንድ ጉዳይ ላይ ሁለት አቋም መያዝን ማስወገድ አለብን ። ሶማሊያን መቅጣታችን መቀጠል የለበትም ። » በሶማሊያ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት ልዩ ልዑክ አህመዱ ዑልድ አብደላ ።