ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ህወሓት በያዛቸው አካባቢዎች እርዳታ ሊሰጡ ነው | ኢትዮጵያ | DW | 16.09.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ህወሓት በያዛቸው አካባቢዎች እርዳታ ሊሰጡ ነው

ድጋፉ በታቀደው ጊዜ እንዲደርስ በአገሪቱ የሚሰሩ አለም አቀፍ ለጋሽ አካላት  ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ስምምነት ላይ መደረሱን እና እስካሁን እርዳታ የጫኑ አምስት ተሽከርካሪዎች ወደ አካባቢዎቹ መንቀሳቀሳቸው ተገልጿል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:51

ህወሓት በያዛቸው አካባቢዎች እርዳታ ሊሰጥ ነው

መንግስት አሸባሪ ሲል በፈረጀው ህወሓት በመያዛቸው አስፈላጊው የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ በወቅቱ አለመቅረብ ለከፋ ችግር አጋልጧቸዋል በተባሉ የሰሜን ወሎ አንዳንድ አካባቢዎች እርዳታ ለማድረስ እንቅስቃሴ መጀመሩን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ድጋፉ በታቀደው ጊዜ እንዲደርስ በአገሪቱ የሚሰሩ አለም አቀፍ ለጋሽ አካላት  ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ስምምነት ላይ መደረሱን እና እስካሁን እርዳታ የጫኑ አምስት ተሽከርካሪዎች ወደ አካባቢዎቹ መንቀሳቀሳቸው ተገልጿል።


መሳይ ተክሉ


ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች