ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 27.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ፣

አዲስ አበባ ውስጥ በመስቀል አደባባይ በሚገኘው የትርዒት ቅጥር ግቢ ውስጥ፣ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተመርቆ ተከፍቷል።

default

የኢትዮጵያ ቡና ጥራት ሲፈተሽ፣

ለ 126 የሀገር ውስጥና 116 የውጭ ሀገር የንግድ ድርጅቶች ተሳታፊዎች እንዲሁም ለአምባሳደሮች፣ ያእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያሰሙት፣ የዓለም አቀፉ ትርዒት አዘጋጅ፣ የ አዲስ አባባ የንግድና ማኅበራት ም/ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ጋሻው አባተ ናቸው።

---ጌታቸው ተድላ----

Tekle Yewhala ,Hirut Melesse

►◄

ተዛማጅ ዘገባዎች