ዓለም-አቀፍ የቱሪዝም ትርዒት በበርሊን | ዓለም | DW | 17.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዓለም-አቀፍ የቱሪዝም ትርዒት በበርሊን

ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርኢት በርሊን ላይ ባለፈዉ ረቡዕ ተከፍቷል። በትርኢቱ ላይ ከ187 አገሮች የተወከሉ ሲሆን ከ11 ሺ በላይ የጉዞ ወኪሎች ተገኝተዋል።

....የትርኢቱ ተሳታፊዎች በከፊል...

....የትርኢቱ ተሳታፊዎች በከፊል...

በበርሊኑ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ትርዒት ኢትዮጵያም ተሳትፋለች። መድረኩ መስህብ ባላቸው መርኀ-ግብሮች ታጅቦም ተሳታፊዎች በአጋጣሚዉ፣ አገር ጎብኝዎችን ለማማለል እንዲጥሩ አግዟል።