ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን | ዓለም | DW | 01.05.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን

በያመቱ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን ዘንድሮም በተለያዩ የዓለም ዋና ከተሞች ተከብሮ ዋለ። የሰራተኛውን ብሶት ተቃውሞ እና ጥያቄዎችን የሚገልጹ መፈክሮችን ያነገቡ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች እና የመብት ተሟጋቾች

አደባባይ በመውጣት ዕለቱን አስበውታል።በተለይ፡ ሰራተኛው መንግሥታት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የፊናንስ ቀውስ ሰበብ የገጠማቸውን የኤኮኖሚ ችግር ለመቀነስ በሚል ያስተዋወቁትን ጠንካራውን የቁጠባ መርሀግብር በግልጽ ተቃውመውታል።

ገበያው ንጉሴ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 01.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14ndp
 • ቀን 01.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14ndp