ዓለም አቀፍ የመ/ብዙኃን መድረክ በቦን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ዓለም አቀፍ የመ/ብዙኃን መድረክ በቦን

ዶይቼ ቬለ ለሦስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ላይ ከትናንት ጀምሮ «በኤኮኖሚ እድገት: እሴቶች እና የመገናኛ ብዙኃን የወደፊት ዕጣ» ላይ

ከ 1500 የሚበልጡ የመገናኛ ብዙኃን፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የፖለቲካ፣ የኤኮኖሚና የሲቪክ ማህበረሰብ ተወካዮች ተካፍለው በመወያየት ላይ ይገኛሉ። ስለ ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ማርቲን ኮኽ ያጠናቀረውን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አቅርቦታል።

ማርቲን ኮኽ

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic