ዓለም አቀፍ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ሪፖርት | ኢትዮጵያ | DW | 18.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ሪፖርት

የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዓለም አቀፍ ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉርን በተመለከተ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ።

default

ህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ዘመናዊ ባርነት ነዉ


በሪፖርቱ መሰረት ኢትዮጽያና ኤርትራም፣ ዜጎቻቸዉ ለስራ ብለዉ ወደ ዉጭ አገር በመጓዝ፣ ለወሲብ ጥቃት፣ ለከባድ ስራና፣ ለሴተኛ አዳሪነት ተጋልጠዋል። ሪፖርቱ ኢትዮጽያን ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት ከሚያደርጉት ኤርትራን ደግሞ ለችግሩ ትኩረት ከነፈጉ አገራት ጎራ መድቧቸዋል። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዲሲ አበበ ፈለቀ እንዲህ አጠናቅሮታል።

አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ/አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች