ዓለም-አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት ስብሰባ በካምፓላ | ኢትዮጵያ | DW | 02.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዓለም-አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት ስብሰባ በካምፓላ

በዴን ሃግ የሚገኘዉ የአለማቀፉ የጦር ወንጀለኛ መርማሪ ፍርድ ቤት የስራ ሂደት ለማጣራት እና ለመርመር ከትናንት በስትያ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚዘልቅ ስብሰባ ኡጋንዳ ካንፓላ ላይ ተቀምጦአል።

ዓለም-አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት ስብሰባ በካምፓላ

ስብሰባዉ በ የፍርድ ቤቱ 111 አባላት አገራትን እና በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግስታዊ ያልሆኑ የሰባዊ መብት ተሟጋጅ ድርጅቶችን እንደሚያጠቃልል ተገልጾአል ዝርዝሩን አዜብ ታደሰ እንዲህ አዘጋጅታዋለች።

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ