ዓለም አቀፉ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንና ኢትዮጵያ | ዓለም | DW | 14.10.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ዓለም አቀፉ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንና ኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንን አስመልክቶ አዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ጉባዔ በኢትዮጵያ በዘርፉ ስለሚካሄደዉ ጥንቃቄ እና ዝግጅት በሰፊዉ መወሳቱ ተነገረ።  በጉባዔዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እንደዘገበዉ በጉባዔዉ ላይ ለጋሽ ድርጅቶች ርዳታ አቅራቢ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።  

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

በጉባዔዉ ለጋሽ ድርጅቶች ግለሰቦች ተካፋይ ነበሩ

ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንን አስመልክቶ አዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ጉባዔ በኢትዮጵያ በዘርፉ ስለሚካሄደዉ ጥንቃቄ እና ዝግጅት በሰፊዉ መወሳቱ ተነገረ። በጉባዔዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እንደዘገበዉ በጉባዔዉ ላይ ለጋሽ ድርጅቶች ርዳታ አቅራቢ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።  

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ 
ሸዋዬ ለገሠ 
 
Audios and videos on the topic