ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅትና ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች፣ | ኢትዮጵያ | DW | 29.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅትና ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች፣

በተለይም የዜጎችን መብት የማስጠበቅ ሃላፊነት ያለባቸዉ ተጠሪዎች ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ በችግሩ ዙርያ ሲጠየቁ የሚሰጡት ምላሽ ዙርያ ጥምጥም ከመሆኑም፤ በአረብ አገራት ተሰደዉ የሚኖሩ ኢትዮጽያዉያን ላይ የሚደርሰዉ በደል እየከፋ መሄዱ ከወገን አልፎ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅትን ትኩረት መሳቡ ይታወቃል።

default

ወደ ሃገራቱ የሚላኩት ዲፕሎማቶች የማስፈጸም ብቃት አመርቂ ባለመሆኑ ችግሩ ባለበት እንዲቀጥል ሆንዋል የሚሉ ዜጎች መበራከታቸዉን የሳዉዲ አረብያዉ ዘጋብያችን ነብዩ ሲራክ የላከልን ዘገባ ይጠቁማል።

ነቢዩ ሲራክ፣ አዜብ ታደሰ፣ ተክሌ የኋላ