ዐበይት የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ክንውኖች በ 2008 ዓ ም፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 24.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ዐበይት የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ክንውኖች በ 2008 ዓ ም፣

ፍጥረተ-ዓለም እንዴት እንደተዘረጋ ለማወቅ በ CERN የተካኼደው ልዩ የቤተ-ሙከራ ምርምር፣ በፊዚክስና በሥነ -ህክምና ፣ ዘንድሮ የተሰጠው የኖቤል ሽልማት፣

default

በ CERN የአቶም ቅንጣቶች ጨፍላቂው መግነጢሳዊ አውታር (LHC)

በኅዋስ ግንድ(Stem Cell) እና በኅዋ የሚካሄደው ምርምር፣እንዲሁም ለተፈጥሮ አካባቢ የሚሰጠው ግምትና የታዳሽ የኃይል ምንጮች አሰፈላጊነት፣

በ 2008 ጎርጎሪዮሳዊው ዓመት ትኩረት ከተደረገባቸው ዐበይት ጉዳዬች መካከል ይገኙበታል።