ውይይት፥ ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄ እየመለሰ ይሆን? | ኢትዮጵያ | DW | 18.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ውይይት፥ ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄ እየመለሰ ይሆን?

ከሁለት ዓመታት በላይ የዘለቀ የተቃዉሞ እንቅስቃሴ በሚካሄድባት ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ያልተጠበቁ ለዉጦች እየታዩ ነው። የሀገሪቱን የፖለቲካ ምህዳር ለማስፋት በሚል የፖለቲካ እስረኞች እና ጋዜጠኞች ከእስር የመልቀቁ ሂደት ቀጥሏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 29:45

ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄ እየመለሰ ይሆን?

 በተለይም በኦሮሚያ ክልል ለሚታዩ የለውጥ እንቅስቃሴዎች የክልሉ ገዢ ፓርቲ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ የብዙዎችን ትኩረት መሳብ ጀምሯል። ለሕዝብ ጥያቄዎች ጆሮ መስጠቱን የገለጸው ኦህዴድ በቅርቡ በሀገር ዉስጥም ሆነ ውጭ ከሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር አብሮ ለመሥራት ጥሪዉን አቅርቧል። ጥሪዉን በአዎንታዊነት የተቀበሉለት እንዳሉ ሁሉ ጥያቄ እና ጥርጣሬያቸዉን የገለፁም አሉ።  ውይይቱን በድምፅ ይከታተሉት።

ሸዋዬ ለገሠ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች