ውይይት በጥቁር ህዝብ መዘከሪያ ወር | ኢትዮጵያ | DW | 10.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ውይይት በጥቁር ህዝብ መዘከሪያ ወር

በአዲስ አበባው የጎቴ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የባህል ማዕከል የጥቁር ህዝብ መዘከሪያ ወርን ምክንያት በማድረግ ውይይት ተካሄደ ።

default

የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ሴናተር

መድረኩን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ሲሆን በውይይቱ ላይ የተገኙት በርካታ ተጋባዥ እንግዶች በጥያቄና መልስ ተሳትፈዋል ። ውይቱን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ተታዩን ዘገባ ልኮልናል ።