ውይይት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ውይይት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተወያያ አንድ ስብሰባ ባለፈው ዓርብ በብራስልስ ቤልጅየም ተካሂዷል። ስብሰባውን የጠሩት በአውሮጳ ምክር ቤት የፖርቱጋል እንደራሴ የሆኑት ወይዘሮ አና ጎሜሽ ናቸው።  

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:49

የዶክተር ዲማ ነገዎ ጥያቄ

በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እየተሰሙ ላሉት የዴሞክራሲ እና የመብት ጥያቄዎች የፖለቲካ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው በስብሰባው የተገኙት ዶክተር ዲማ ነገዎ ጠይቀዋል። የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ አነጋግሯቸዋል።
 
ገበያው ንጉሤ 
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic