ውሻ የተለቀቀባት ኢትዮጵያዊት ተገን ጠያቂ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ውሻ የተለቀቀባት ኢትዮጵያዊት ተገን ጠያቂ

ምስራቅ ጀርመን ውስጥ በምትገኘው የድሬስደን ከተማ አንዲት ኢትዮጵያዊ ተገን ጠያቂ ላይ ባለፈው ማክሰኞ፣ ጥር ሁለት፣ 2010 ዓም ጥቃት እንደተሰነዘረ ፖሊስ አስታወቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:19

ውሻ የተለቀቀባት ኢትዮጵያዊት ተገን ጠያቂ

ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች ኢትዮጵያዊቷን ሲሰድቧት እንደተሰማ እና ከነዚህም መካከል አንዷ ወጣቷ ለመሸሽ ስትሞክር ውሻዋን ለቃ እንዳስነከሰቻት ታውቋል። ድርጊቱን ፖለቲከኞች ኮንነዋል። ጉዳዩን ይልማ ኃልለሚካኤል ከበርሊን ተከታትሏል።

ይልማ ኃልለሚካኤል

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic