ዋቱ ዋቴ ለኦስካር ታጨ | ዓለም | DW | 25.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ዋቱ ዋቴ ለኦስካር ታጨ

ካአንድ ወር በኋላ በይፋ ለሚሰጠዉ ታላቅ ሽልማት የታጨዉ ፊልም ከሁለት ዓመት በፊት ኬንያ ዉስጥ መንገደኞችን አሳፍሮ ይጓዝ በነበረ አንድ አዉቶብስ ላይ በተፈፀመ የሽብር ጥቃት ላይ ተመስርቶ የተሠራ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:39

ዋቱ ዋቴ ለኦስካር ታጨ

የኬንያ እና የጀርመን የፊልም ባለሙያዎች በጋራ የሠሩት ዋቱ ዋቴ የተሰኘ ፊልም፤ በፊልሙ ዓለም  ከፍተኛ ለሆነዉ ለኦስካር ሽልማት ታጨ።ካአንድ ወር በኋላ በይፋ ለሚሰጠዉ ታላቅ ሽልማት የታጨዉ ፊልም ከሁለት ዓመት በፊት ኬንያ ዉስጥ መንገደኞችን አሳፍሮ ይጓዝ በነበረ አንድ አዉቶብስ ላይ በተፈፀመ የሽብር ጥቃት ላይ ተመስርቶ የተሠራ ነዉ።ፊልሙ ለታላቁ ሽልማት መታጨቱ በፊልም ሥራዉ ከተሳተፉት አልፎ ለሁለቱ ሐገራት የፊልም እንዱስትሪ ታላቅ ኩራት ነዉ የሆነዉ። 

ሐብታሙ ስዩም

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች