ዊኪሊክስ ለስደት የዳረገው ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛና CPJ | ኢትዮጵያ | DW | 16.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዊኪሊክስ ለስደት የዳረገው ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛና CPJ

በዊኪሊክስ ይፋ በተደረገ ሰነድ ላይ በመረጃ ምንጭነት ስሙ የተጠቀሰው፣ ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ፣ በመንግሥት በደረሰበት ማሥፈራሪያ ሳቢያ ከሀገር ለመውጣት መገደዱን ፣

default

ለጋዜጠኞች ደኅንነት የሚታገለው ዓለም አቀፉ ድርጅት ወይም ተቋም፤ (CPJ) አስታወቀ። ተቋሙ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርገው ጫና በርካታ ጋዜጠኞችን ለስደት መዳረጉን አስታውቋል። ከዋሽንግተን ዲ ሲ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ፤ አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ሒሩት መለሰ