ዉይይት | እንወያይ | DW | 26.07.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

ዉይይት

ጤና ይስጥልኝ አድማጮች እንደምን አመሻችሁ።የዛሬዉን የዉይይት ዝግጅታችንን «የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥያቄ፥ የመንግሥት አፀፋና የተቃዋሚዎች አቋም ብለነዋል።በቅድሚ ሙስሊም አድማጮቻችን እንኳን ለተቀደሰዉ የረመዳን ወር አደረሳችሁ።አራት እንግዶች አሉን፥-

ጤና ይስጥልኝ አድማጮች እንደምን አመሻችሁ።የዛሬዉን የዉይይት ዝግጅታችንን «የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥያቄ፥ የመንግሥት አፀፋና የተቃዋሚዎች አቋም ብለነዋል።በቅድሚ ሙስሊም አድማጮቻችን እንኳን ለተቀደሰዉ የረመዳን ወር አደረሳችሁ።አራት እንግዶች አሉን፥-

፩.አቶ አበበ ወርቁ------የኢትዮጵያ የፌደራል ጉዳዮች ሚንስቴር የሕዝብ ግንኙነት ሐላፊ፥

፪.አቶ ተክሌ በቀለ በቀለ-----የተቃዋሚዉ፥ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የፋይናንስ ጉዳይ ሐላፊ-----የአቶ ተክሌ ሥልጣን ብዙ ነዉ---ግን ለዛሬዉ ይሕ ይብቃን።

፫.አቶ አል-አሚን ለገሠ መሐመድ----በሪያድ አዲስ የተመሠረተዉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል

፬.አቶ አክመል ነጋሽ-----በሙስሊሞች ጉዳይ ላይ የሚያተኩር መፅሔት አዘጋጅ ጋዜጠኛ ነዉ-

Audios and videos on the topic