1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዉይይት፤ የኢአዴግ ጉባኤና የኢትዮጵያ እዉነት

ረቡዕ፣ መጋቢት 25 2005
https://p.dw.com/p/1891I

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ ካለፈዉ ቅዳሜ እስከ ማክሰኞ ባደረገዉ ዘጠነኛ ጉባኤዉ የቀድሞዉን የፓርቲዉን እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር የአቶ መለስ ዜናዊን የፖለቲካ፥ የልማትና የመልካም አስተዳደር መሮሆችን ገቢር ለማድረግ ወስኗል።ገዢዉ ፓርቲ የነደፈዉ የአምሥት ዓመት የልማት መርሐ-ግብር በተያዘለት ጊዜ ተግባራዊ መሆኑ በሚያጠያይቅበት፥ ኢትዮጵያ መንግሥት በሰብአዊ መብት ረገጣ ከፍተኛ ወቀሳ በሚሰነዘርበት ወቅት የተካሔደዉ ጉባኤ ያሳለፈቸዉ ዉሳኔዎች ይዘትና ገቢራዊነት ሌላ ጥያቄ ማስነሳታቸዉ አልቀረም።በመጪዉ ዕሁድ የሚሰራጨዉ የዉይይት ዝግታችንን የመራዉ ነጋሽ መሐመድ ከአጠያያቂዎቹ ጉዳዮች ጥቂቶችን ለመጠቃቀስ ሞክሯል።

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ