ዉኃን ለጤና መጠጣት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 12.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ዉኃን ለጤና መጠጣት

ዉኃ መጠጣት ለጤና እጅግ ተስማሚ መሆኑን የጤናም ሆኑ የስነምግብ ባለሙያዎች አዘዉትረዉ ይናገራሉ። ዉኃን የመጠጣት ልማድ ግን ብዙዎች የላቸዉም። በቀን ከሁለት ሊትር በላይ የሚጠጡ እንዳሉ ሁሉ አንዳንዶች እንደዉም አይጠማንም ይላሉ? እርስዎስ ከየትኛዉ ይሆኑ?

Audios and videos on the topic