ዉሃ ለከተሞች | ጤና እና አካባቢ | DW | 22.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ዉሃ ለከተሞች

ዓለም ሶስት አራተኛዉ አካሏ ዉሃ መሆኑ ቢነገርም፤ በየአካባቢዉ ለመጠጥም ሆነ ለንፅህና መጠበቂያ ተፈላጊዉ ዉሃ እንዲገኝ የሚደረገዉ ጥረት በ21ኛዉ ክፍለ ዘመንም ገና አልተጠናቀቀም።

default

በየዓመቱ የሚታወሰዉ የዓለም የዉሃ ቀን ዘንድሮ በደቡብ አፍሪቃ ኬፕታዉን ከተማ ሲታሰብ ዉሃ ለከተሞች የሚል መሪ ቃል አንግቧል። የተመድ እንደሚለዉ የከተሞች ያለልክ መስፋፋትና መለጠጥ የመጠጥ ዉሃ ለኗሪዎች የማዳረሱን ተግባር አዳጋችና አሳሳቢ አድርጎታል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች