ወጣቷ ጽሐፌ-ተውኔትና ተዋናይት | መዝናኛ | DW | 01.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

መዝናኛ

ወጣቷ ጽሐፌ-ተውኔትና ተዋናይት

የዛሬውን የመዝናኛ ክፍለ ጊዜ ፤ አሰናድቶ ያቀረበልን የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ በቅርቡ የራሷን ፊልም ካዘጋጀች ጸሐፌ-ተውኔትና ተዋናይት ጋር ያስተዋውቀናል። በቅድሚያ ግን ስለፊልም አጀማመርና ፤ ኢትዮጵያም መቼና እንዴት እንደገባ ይተርክልናል።

Audios and videos on the topic