ወጣቶች፤ አልክሆልና ትንባሆ | ኢትዮጵያ | DW | 21.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ወጣቶች፤ አልክሆልና ትንባሆ

በአደጉ አገራት የአልክሆል መጠጦችንም ሆነ ትንባሆ መግዛት የሚችሉ ሰዎች እድሜ በግልፅ ህግ ወጥቶለት ደንቡም ተከብሮ ይታያል።

default

ጠንቅ አለዉ

የመንግስታቱ ጥረት ቢያንስ ታዳጊዎች በለጋ እድሜያቸዉ በሱስ ተጠምደዉ አእምሯቸዉ እንዳይደነዝዝ፤ የወደፊት ተስፋቸዉ እንዳይደበዝዝ ለማድረግ ቢሆንም ያንን ጥሰዉ የሚያጨሱና የሚጠጡ ፈፅመዉ የሉም አይባልም። ወደእኛዉ አገር ስንመጣ ሁኔታዉ ምን ይመስላል የሚለዉን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከትዝብቱ እንዲህ ያካፍለናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ