ወጣት እስላማዊ ፅንፈኞች በለንደን እና የጀርመን ጦር ሰራዊት ምግባር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ወጣት እስላማዊ ፅንፈኞች በለንደን እና የጀርመን ጦር ሰራዊት ምግባር

በዓለም ዓቀፍ ደረጃ እየተቀያየረ በመጣው የአሸባሪዎች አካሄድ የተነሳ የጀርመን ፌደራል ጦር ሰራዊት ድርሻ እያወዛገበ ነው

default

የፌደራል ጀርመን ወታደሮች

በኢንተርኔት እየተሰራጨ ያለው ወጣት እስላማዊ ፅንፈኝነትን ከሀይማኖታዊ ገድል እና ከሂፕሀፕ ሙዚቃ ጋር ማዛመድ አደገኛ አዝማሚያ እየያዘ ነው ።