ወጣቱ የሥነ ቅሪተ ዐፅም ተማራማሪ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 18.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ወጣቱ የሥነ ቅሪተ ዐፅም ተማራማሪ

2,8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የቅድመ ሰው መንገጭላ ከ አምስት ጥርሶች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘት፤ በሳይንስ ምልከታ መሠረት ፣ ከቅድመ ሰው እስከዛሬው ዘመን ሰው ዝግመታዊው እርከናዊ ለውጥ ፣ ምን ዓይነት ትርጉም እንደተሰጠው ባለፈዉ ሳምንት ዝግጅት ዳስሰን እንደነበረ ይታወስ ይሆናል።

በዚያ ዝግጅታችን ቅሪተ አፅሙን ያገኙትን ወጣት ተመራማሪ ለማሳተፍ ፈልገን እንዳልተሳክልን በማዳመጥ ከተገነዘቡ በኋላ አድራሻቸውን በማሳወቃቸው ፤ አንዳንድ ያልተብራሩ ጥያቄዎችን እንዲመልሱልን ጋብዘናቸዋል።r ዝርዝሩን ከድምፅ ዘገባዉ መከታተል ይቻላል።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic