ወጣቱ ስለ ኮሮና ክትባት ምን ማወቅ ይኖርበታል? | ራድዮ | DW | 27.08.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

ወጣቱ ስለ ኮሮና ክትባት ምን ማወቅ ይኖርበታል?

ኢትዮጵያ ውስጥ ከ 2,3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የኮቪድ-19 መከላከያ መከተባቸውን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዕለታዊ መግለጫ ይጠቁማል። ክትባቱ በአስራዎቹ ለሚገኙ ወጣቶች ገና መሰጠት አልተጀመረም። ይሁንና ወጣቱ ስለ ክትባቱ ምን ያህል ግንዛቤ አለው? ምንስ ማወቅ ይጠበቅበታል?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:59

በተጨማሪm አንብ