ወጣቱና የዕረፍት ጊዜው | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 07.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

ወጣቱና የዕረፍት ጊዜው

የወጣቶች ዓለም

በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ተማሪዎች በአሁኑ ሰዓት በዕረፍት ላይ ይገኛሉ። ለመሆኑ የዕረፍት ጊዜያቸውን እንዴት ለማሳለፍ አስበዋል?በከተማ እና በገጠር ያሉ  ወጣቶችን አነጋግረናል።  «ወጣቱና የዕረፍት ጊዜው» የዛሬው የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።

ልደት አበበ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic