ወገን ለወገኑ | ጤና እና አካባቢ | DW | 13.11.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ወገን ለወገኑ

ከአዉሮፓዉያኑ 2005ዓ.ም ጀምሮ በዓለም ዙሪያ ከHIV AIDS ጋ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር 40.3ሚሊዮን መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ወላጅ አልባ ህፃንት

ወላጅ አልባ ህፃንት


ከእነዚህ መካከልም 17.5ሚሊዮኑ ሴቶች 2.3ሚሊዮኑ ደግሞ ከ15ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ናቸዉ። በተጠቀሰዉ ዓመትም በተደረገ አዲስ ምርመራ 4.9ሚሊዮን ሰዎች በተጨማሪ ቫይረሱ መያዛቸዉ ተመዝግቧል።