ወደ ጂቡቲ ለመጓዝ ሲሞክሩ የተያዙ የሰሜን ኢትዮጵያ ወጣቶች፣ | ኢትዮጵያ | DW | 01.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ወደ ጂቡቲ ለመጓዝ ሲሞክሩ የተያዙ የሰሜን ኢትዮጵያ ወጣቶች፣

ከሰሜን ኢትዮጵያ ተጉዘው፤ ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ ወደ ጂቡቲ ለመሻገር የሞከሩ ወጣቶች በድሬዳዋ መስተዳድር ተይዘው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ።

ወደ ጂቡቲ ለመጓዝ ሲሞክሩ የተያዙ የሰሜን ኢትዮጵያ ወጣቶች፣

የተያዙትን ወጣቶች፣ በመጀመሪያ ምን ይሆን አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ውጭ ለመጓዝ ያነሳሳቸው?ወጣቶቹ የተያዙት ፤ በጉዞ ላይ ሳሉ ከገጠር ኑዋሪዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሳቢያ ፖሊስ ደርሶ በመመርመሩ ነው።የድሬዳዋ መስተዳድር ፖሊስ ኮሚሽን የአስኮብላዮችንና የደላሎችን መረብ እየበጣጠስኩ ነው ማለቱን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ