ወደቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮች ስጋት | ኢትዮጵያ | DW | 23.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ወደቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮች ስጋት

በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው የቆዩ ነዋሪዎች ወደ ቀድሞው መኖሪያ አካባቢያቸው በመመለስ ላይ ናቸው። በክልል በሚገኙ ጥቂት የማይባሉ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ከግማሽ ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች ተፈናቅለው እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠማሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

«የተፈናቀሉት ከግማሽ ሚሊየን ይበልጣሉ»

ነዋሪዎቹ መልሶ ለመቋቋም የሚያስፈልጋቸው  ድጋፍ  እየተደረገላቸው  ቢገኝም እስከአሁን  የአጥፊዎች  በሕግ ጥላ ስር አለመዋል ከፍተኛ  የደህንነት ሰጋት እንደፈጠረባቸው ለዶይቼ ቬለ DW  ተናግረዋል። ወደ የቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮችን ባሉበት ስፍራ ተገኝቶ የተመለከተው የሐዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ  ተጨማሪ  ዘገባ  አለው።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ

Audios and videos on the topic