ወይዘሪት ብርቱኳን ሚዴቅሳ እንዲፈቱ በቲዩቢንገን የተዘጋጀ የሩጫ ውድድር | ኢትዮጵያ | DW | 17.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ወይዘሪት ብርቱኳን ሚዴቅሳ እንዲፈቱ በቲዩቢንገን የተዘጋጀ የሩጫ ውድድር

ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እንዲፈቱ ግፊት ለማድርግ በቲዩቢንገን የሩጫ ውድድር ይካሄዳል። ሁለት የጀርመን የምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጥሪ አቀረቡ።

default

ቲዩቢንገን- ሩጫውን ታስተናግዳለች

የኢትዮጵያው ታቃዋሚ ፓርቲ የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከእስር እንደለቀቁ እዚህ ጀርመን የሚንቀሳቀስ የኢትዮጵያውያን የመብት ተሟጋች ድርጅት ና ሁለት የጀርመን ባለስልጣናት ጠየቁ ። በጀርመን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፣ በጀርመን ምክር ቤት የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴ እና የቱቢንገን ከተማ አስተዳደር አባል በየፊናቸው እንዳሉት ወይዘሪት ቡርቱኳን የታሰሩት በፓለቲካ አቋማቸው እንጂ ሌላ ወንጀል ፈፅመው አይደለም ። ወይዘሪት ቡርቱካን እንዲፈቱ ግፊት ለማድረግ የፊታችን ዕሁድ ቱቢንገን ውስጥ የሩጫ ውድድር ይደረጋል ። መሳይ መኮንን

መሳይ መኮንን

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic