ወይዘሪት ብሪቱካን፤ በርሃብ አድማ | ኢትዮጵያ | DW | 05.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ወይዘሪት ብሪቱካን፤ በርሃብ አድማ

ምርጫ 97ትን ተከትሎ በተፈጠረዉ ዉዝግብ ከ18ወራት እስር በኋላ በይቅርታ የተፈቱት የአሁኑ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ የተደረገላቸዉ ምህረት ተነስቶ ወደወህኒ ከወረዱ ሳምንት ሞላቸዉ ዛሬ።

የአገሪቱ ፕሬዝደንት

የአገሪቱ ፕሬዝደንት

ሊቀመንበሯ በታሰሩበት ወህኒ ቤት በርሃብ አድማ ላይ እንዳሉና ከልጃቸዉና ከእናታቸዉ በቀር ማንም ሊያያቸዉ እንደማይችል የፓርቲዉ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ገልጸዋል።