ወይዘሪት ቡርቱካን ሚዴቅሳ የዓመቱ ታላቅ ሰው ተባሉ | ኢትዮጵያ | DW | 07.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ወይዘሪት ቡርቱካን ሚዴቅሳ የዓመቱ ታላቅ ሰው ተባሉ

እንዲሁም በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በትናንትው ዕለት ተጠናቋል ። በፌስቲቫሉ ላይ ከሰሜን ምዕራብ አሜሪካ እና ከካናዳ ግዛቶች የተውጣጡ የኢትዮጵያ የስፖርት ቡድኖች ተካፍለዋል ።

default

ቫንኮቨር ካናዳ ውስጥ ለሁለት ቀናት የተካሄደው በሰሜን ምዕራብ አሜሪካ በዚሁ ዝግጅት ላይ የካናዳ የኢትዮጵያ ማህበረብ አባላት በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ሰይመዋቸዋል ። ለወይቀሪት ቡርቱኳን ቤተሰቦች መርጃ የሚውል የገንዘብ ማሰባሰቢያ ስነ ስርዓትም አካሂደዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሒሩት መለሰ